የአዲስ አበባ ሕዝብ እየደረሰብኝ ነው ያለውን መገፋት እና ብሶት በአደባባይ ተቃውሞ አሰማ

የአዲስ አበባ ሕዝብ እየደረሰብኝ ነው ያለውን መገፋት እና ብሶት በአደባባይ ተቃውሞ አሰማ የዘንድሮው የአድዋ ድል በዓል በተለያዩ የኢትዮጵያ ለተሞች በድምቀት ተከብሮ በሰላም ተጠናቋል። በዓሉ በአዲስ አበባ ምኒልክ አደባባይ፤ እንዲሁም የኦሮሚያ ክልል ያዘጋጀው በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ተካሂዷል። በባህርዳር፣ በጎንደር፣ በደብረማርቆስ፣ በደሴ፣ በአርባምንጭ ፓራዳይዝ ሎጅ ውስጥ፣ በአዋሳ፣ በድሬደዋና በሌሎችም የኢትዮጵያ … Continue reading የአዲስ አበባ ሕዝብ እየደረሰብኝ ነው ያለውን መገፋት እና ብሶት በአደባባይ ተቃውሞ አሰማ